All entries on this page and the subsequent pages are taken from Ethiopian newspapers that have used the Ethiopian calendar system. The Ethiopian calendar system follows the Julian calendar system. This page lists entries 1-100, including bibliographic information of selected newspaper articles from 1933Ethn to the 1980sEthn.
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
1 | የግጥሞችና የሌሎችም መጻሕፍት አጻጻፍ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 7/1933 ዓ.ም | 7 | ስለግጥም አጻጻፍ |
2 | ስለ ሀገር ፍቅር የተሰጠ እርዳታ | ባንዴራችን | ጥቅምት 26/1934 | 1፣ 4 | [ስለልጅ በላይ ዘለቀ] |
3 | አንዱ ኢትዮጵያዊ፣ "እንዳየን ጤፍ አጋየን" | ባንዴራችን | ታህሳስ 29 / 1934 | ||
4 | የነጋሪት ጋዜጣ የቆመበት አዋጅ | ባንዴራችን | መጋቢት 9፤ 1934 | 1፤ | የነጋሪት ጋዜጣ መቋቋም |
5 | ስለፊደላችን ዋናው እውቀት ለአገርና ለወገን የሚጠቅመውን መለየት | ባንዴራችን | ነሐሴ 6፣ 1934 | 5፤ | (ከመኩሪያ ወልደሥላሴ) ስለአማርኛ ፊደል መሻሻል |
6 | ክቡር ልጅ ይልማ ዴሬሳ የተናገሩት ቃል | ሰንደቅ ዓላማችን | ሐምሌ 4 /1937 | 1 ፤ | የክቡር ልጅ ይልማ ዴሬሳ ንግግር |
7 | የኢትዮጵያ አኃዞችና ፊደሎች | ሰንደቅ ዓላማችን | ጥቅምት 14 /1938 | 1፣2 | [ከግራኝ በኋላ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ወደኋላ ስለመቅረቱ |
8 | የባሕር ዛፍ ጠቃሚነት | ሰንደቅ ዓላማችን | መጋቢት 18 /1938 | 1 | ስለባሕር ዛፍ ጥቅም |
9 | የኢትዮጵያ አርበኝነት በኢጣሊያ አገር | ሰንደቅ ዓላማችን | ጥር 7 /1939 | 1፣4፣8 | [ስለአብዲሳ አጋ ጀግንነት] |
10 | የጥበብ ወዳጆች | ሰንደቅ ዓላማችን | ግንቦት 27 /1939 | 12 | [ስለዎልፍ ሌስላው፤ ፎቶ ጭምር] |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
11 | የክብር ዘበኞች የጦር አቅድ | ሰንደቅ ዓላማችን | ሰኔ 4 / 1939 | 1 | [የክብር ዘበኛ አመሰራረት] |
12 | የክቡር ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታእዛዝ አስከሬን አዲስ አበባ መግባት | ሰንደቅ ዓላማችን | ሰኔ 25 / 1939 | 20 | ስለክቡር ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ፍጻሜ |
13 | የሚያሳዝን ሞት | ሰንደቅ ዓላማችን | ሐምሌ 2/1939 | 1 | [ዮፍታሔ ንጉሤ] |
14 | ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ኃይለሥላሴ አሥመራ በደረሱ ጊዜ ለኢትዮጵያ ህዝብ በራድዮ ያሰሙት ቃል |
ዕለተ ሰንበት (አሥመራ) | ታህሳስ 9/1953 | 3ኛ ዓመት ቁጥር 28 | ቀ ኃ ሥ፤ የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ በኋላ |
15 | ሜጀር ጀኔራል ከበደ ገብሬ የምድር ጦር ዋና አዛዥ በአዲስ አበባ በከሐዲዎች የተፈጸመውን የአመፅ ሥራ ጋዜጠኞች ላቀረቡላቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ |
ዕለተ ሰንበት | ጥር 7/1953፤ ቁጥር 33 | 2፣3 | ስለመፈንቅለ መንግሥት፤ የተማሪዎች ተሳትፎ ተጠቅሷል |
16 | የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ክቡር ሜጀር ጀኔራል አሰፋ አየነ ከጋዜጠኞች ለቀረቡት ጥያቄዎች የሰጡት መልስ | ዕለተ ሰንበት | ጥር 21/1953 | 4 | ስለመፈንቅለ መንግሥት፤ ስለአየር ኃይል ተሳትፎ ተጠቅሷል |
17 | የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ...[ካለፈው የቀጠለ] | ዕለተ ሰንበት | ጥር 28/1953 | 2 | ስለመፈንቅለ መንግሥት፤ |
18 | ክቡር ደጃዝማች ከበደ ተሰማ የብሔራዊ ጦር ኤታማጆር ሹም የሰጡት መልስ [ካለፈው የቀጠለ] | ዕለተ ሰንበት | የካቲት 12/1953 | 3 | ስለመፈንቅለ መንግሥት፤ |
19 | የኢትዮጵያና የሕዝቧ ደመኛ መንግሥቱ ንዋይ በስቅላት እንዲሞት ተፈረደበት | ዕለተ ሰንበት | መጋቢት 24/1953 | 3 | [መንግስቱ ንዋይና ገብረአበሮቹ ተፈረደባቸው] |
20 | አዲሱ ኢትዮጵያዊነት | ሰንደቅ ዓላማችን | መጋቢት 1959 ዓም ጀምሮ | [መዝገቡ አባተ] ስለእትዮጵያዊነት ተከታታይ መጣጥፎች ይገኛሉ) |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
21 | የግርማዊ ጃንሆይ ልጆችና የልጅ ልጆች | ሰንደቅ ዓላማችን | ሐምሌ 16/ 59 | [የቀኃሥ ቤተሰቦች በዘር ግንድና በፎተግራፍ] | |
22 | የሰላማዊ ሰልፍ ዓላማ ለዝርፊያ ማደም አይደለም | ፖሊስና እርምጃው | መጋቢት 30/1960 | 9-10 | [በፋሽን ሾው ተቃውሞ ምክንያት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ላስከተሉት ረብሻ የተሰጠ መግለጫ] |
23 | ለፖለቲካው ሥራማ ትምህርታችሁን ስትጨርሱ ትደርሱበት የለምን? ቀኃሥ | ሰንደቅ ዓላማችን | ሚያዝያ 2/1960 | በፋሽን ሾው ትርምስ ምክንያት ግርማዊነታቸው ያደረጉት ንግግር | |
24 | "ትምህርት ቤቱን የዘጉት ተማሪዎች ናቸው እንጂ እኛ አይደለንም" ቀ ኃ ሥ | ደንደቅ ዓላማችን | ሚያዝያ 9/1960 | 1፣6 | [የተማሪዎች አመፅ] |
25 | በመንግሥቱ ላይ ያደሙት እነታደሰ ብሩ ተፈረደባቸው | ፖሊስና እርምጃው | ሐምሌ 30/1960 | ጀኔራል ታደሰ ብሩ በሜጫና ቱለማ ማኅበር ጉዳይ እንደተፈረደባቸው | |
26 | ቴዎድሮስን አውቀናቸዋል ወይ? | ኢትዮጵያ | ነሐሴ 5 /1960 | [ኤርትራ የሚታተም] | |
27 | ሁከትን ለመፍጠር የሞከሩት ተፈረደባቸው፤ ሰነዶች ተይዘዋል | ፖሊስና እርምጃው | ሚያዝያ 30/1961 | 1-4 | ዋለልኝ፣ ጌታቸው ሻረው፣ፈንታሁን ጥሩነህ፣ አያሌው አክሎግ፣ ገዛኸኝ |
28 | ብጥብጥ የሚያስነሳ ጽሑፍ ያዘጋጁት ተፈረደባቸው | ፖሊስና እርምጃው | ሰኔ 30/1961 | 1᎒ | (ይርጋ ተሰማ፣ ሄኖክ ክፍሌ፣ ፎቶ ጭምር)[የታምራት ከበደ ፎቶ ሐምሌ 15/61ዓ.ም እትም ላይ ይገኛል] |
29 | ጳጉሜን- | ኢትዮጵያ | ጵጉሜ 2/1961 | 1 | [ስለጳጉሜ እና ስለዘመን መለዋወጥ] |
30 | ግርማዊ.ን.ነ. ለተማሪዎች ምህረት አደረጉ | ፖሊስና እርምጃው | መስከረም 16/62 | 1-3 | ታስረው ለነበሩ ተማሪዎች የተደረገ ምህረት |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
31 | የደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋርያት አመፅ ሥራና አሟሟት | ፖሊስና እርምጃው | ኅዳር 16/62 ዓም | 1-3 ፤6-8 | የደጃች ታከለ ወልደ ሃዋርያት ፍጻሜ |
32 | የጥላሁን ግዛው አሟሟት በከፍተኛ ደረጃ በመጠናት ላይ ነው | ፖሊስና እርምጃው | ጥር 16 /62 | 1-3-4 | የቀኃሥ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሪ በመገደሉ ምክንያት ምርመራ |
33 | ደጃዝማች አሉላና ግብረ አበሮቻቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ | ፖሊስና እርምጃው | ሚያዝያ 16/62 | 1-3-6-8 | የደጃዝማች አሉላ ፍርድ ቤት መቅረብ |
34 | ጋዜጣውን ለማቋቋም ከነበሩት ችግሮች | ፖሊስና እርምጃው | ህዳር 30/63 ዓም | 6-8 | [ከማሞ ውድነህ] |
35 | አብዲሳ አጋ ሌ/ኮሎኔል ሆኑ | ፖሊስና እርምጃው | ታኅሳስ 15/64ዓ.ም | 4 | የአብዲሳ አጋ መሾም |
36 | ዘወትር የሚያገረሸው የተማሪዎች ሕገወጥ ሥራ | ፖሊስና እርምጃው | የካቲት 30/64 ዓም | 1፤3፤ 8 | የተማሪዎች እንቅስቃሴ |
37 | የአውሮፕላን ጠላፊዎች ተንኮል መክሸፍ | ፖሊስና እርምጃው | ታኅሳስ 16/1965 | 1፤3,፤7 | [እነዋለልኝ፣ ማርታ መብራህቱ፣ ጌታቸው ሀብቴ..] |
38 | ምንነቱ ያልታወቀ ያየር ላይ ተንሳፋፊ ወድቆ ተገኘ | ፖሊስና እርምጃው | ጥር 15/65 | 1፤8 | [ፎቶግራፍ አለ] |
39 | አውቶቡስ ስለሚሰብሩ ሰዎች ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ | ፖሊስና እርምጃው | ሚያዝያ 15/65 | 1፣ 7፣ 8 | የተማሪዎች እንቅስቃሴና የመንግሥት እርምጃ |
40 | ጋዜጠኛው አንድ ሴት በጥይት አቁስለው ራሳቸውን መግደላቸው ተረጋገጠ | ፖሊስና እርምጃው | መስከረም 3/6 | 1፤ 2 ፤4 | ስለ አሳምነው ገብረወልድ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
41 | ሼህ ሁሴን - "የባሌው ጠቅላይ ግዛት ሸህ ሁሴን" | ፀደይ (መጽሔት) |
1ኛ ዓመት ቁ 9 ጥቅምት 1966 | ከእሸቱ ሰጠኝ | |
42 | ስለአባ ወልደተንሣኤ "ሙታንሳው ወልዴ" | ፀደይ (መጽሔት) |
1ኛ ዓመት ቁጥር 9 ጥቅምት 1966 | ከአየለ ጉልቴ | |
43 | ፑሽኪን፤ "የፑሽኪን ቅድመ አያት አብርሃ" | ፀደይ | ጥር 1966 | ከዶ/ር ምትኩ ኡርጌ | |
44 | “ኢትዮጵያዊው ማነው፤ ሐቀኛው ትርጉሙ” | ፀደይ | ሐምሌ 1966 | ከዶ/ር ምትኩ ኡርጌ | |
45 | ለቋንቋችን የወል መሣሪያ ያስፈልገዋል | ፖሊስና እርምጃው | ሐምሌ 1/66 | 7፤8 | ኮሎኔል ኃይሉ ስለአማርኛ ቋንቋ በታይፕ የመተየብ ጉዳይ |
46 | ከአስተባባሪው ደርግ የተሰጠ ማብራሪያ | ፖሊስና እርምጃው | ሓምሌ 30/66 | 1፤3፤4 | [ስለ "ኢትዮጵያ ትቅደም" ፍልስፍና] |
47 | የተሻሻለው አዲስ የሕገ መንግሥት ረቂቅ | ፖሊስና እርምጃው | ነሐሴ 15/66 | 2፤4፤5፤6 | የተሻሻለው አዲስ ሕገ መንግሥት |
48 | ስለባንኮች የተሰጠ አዋጅ | ፖሊስና እርምጃው | መስከረም 18/69 | 4፤5 | ስለባንኮች የተሰጠ አዋጅ |
49 | የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጦር መሣሪያዎችን በፈቃደኝነት በማሰረከብ ላይ ናቸው | ፖሊስና እርምጃው | ታኅሳስ 15/69 | 1፤ 6 | የአድስ አበባ ነዋሪዎች የጦር መሣሪያ እንዲያስረክቡ ስለመደረጉ |
50 | የደርጉንና የሚንስትሮችን ም/ቤት ሥልጣን ለመወሰን አዋጅ ወጣ: | ፖሊስና እርምጃው | ታኅሳስ 15/69 | 1፤ 6 | የደርጉንና የሚንስትሮችን ሥልጣን ለመወሰን የወጣ አዋጅ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
51 | በሻሸመኔ ከተማ የተከናወነው የባንክ ቤት ዝርፊያ ውጤት | ፖሊስና እርምጃው | ጥቅምት 15/70 | 1፤ 3፤ 5 | የኢሕ አፓ እንቅስቃሴ በሻሸመኔ |
52 | በሃቀኛ አብዮት ላይ ክንዱን የሚያነሳ አድኅሪ ሁሉ ሐፍረትን ከመከናነብ አያመልጥም | ፖሊስና እርምጃ | ግንቦት10/71 | 1፤ 3፤ 6፤ 8 | ስለብርሃነ መስቀል ረዳ መያዝ |
53 | የኢትዮጵያ ጦር ኅይል ታሪካዊ አመጣጥና ዕድገት | ታጠቅ | መስከረም 28/72 | 4- 6፤8 -1 | የኢትዮጵያ ጦር ኃይል ታሪክ |
54 | ሕገመንግሥት በኢትዮጵያ | ፖሊስና እርምጃ | ግንቦት 30/78 | 1፤9 | ስለኢዮጵያ ሕገ መንግሥት |
55 | ብርሃኑ ዘርይሁን- ቀብር ሥነሥርዓት | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 18/1979 | የእውቁ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ዘሪሁን ቀብር | |
56 | መንግሥቱ ለማ- የቀብር ስነሥርዓት | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 23/1980 | የእውቁ ጸሐፊ፣ መንግሥቱ ለማ ቀብር | |
57 | የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በመክሸፉ... | ሕዝባዊ ፖሊስ | ግንቦት 15/81 | 1 | የከሸፈው መንግሥት ግልበጣ ሙከራ |
58 | በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተከሰሱት መኮንኖች ላይ ውሳኔ ተሰጠ | ሕዝባዊ ፖሊስ | ግንቦት15/82? | የመንግሥት ግልበጣ የሞከሩ መኮንኖች ፍርድና ውሳኔ | |
59 | መንግሥት ግልበጣ የሞከሩ ጄኔራሎች | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 19/1982 | መንግሥት ግልበጣ የሞከሩ ጄኔራሎች | |
60 | ስለኢንቨስትመንት ልዩ ድንጋጌ ከመንግሥት ምክር ቤት የወጣ መግለጫ | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 30/1982 | 1፤2 | ስለኢንቨስትመንት ልዩ ድንጋጌ የወጣ መግለጫ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
61 | ስለኢንቨስትመንት የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 30/1982 | 1፤5፤7 | ስለኢንቨስትመንት የወጣ ልዩ ድንጋጌ |
62 | ስለኢንቨስትመንት ልዩ ድንጋጌ ከመንግሥት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ | ሠርቶ አደር | ግንቦት 2/1982 | 6 | ስለኢንቨስትመንት ልዩ ድንጋጌ የወጣ መግለጫ |
63 | ስለኢንቨስትመንት የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ | ሠርቶ አደር | ግንቦት 2/1982 | 6፤7 | ስለኢንቨስትመንት የወጣ ልዩ ድንጋጌ |
64 | ኢትዮጵያ የኢራቅን ወረራ አወገዘች | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 28/1982 | 1፤5 | ኢትዮጵያ የኢራቅን ወረራ ማውገዟ |
65 | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የሰላም ጉባዔ ተካሄደ | ድምፀ ተዋሕዶ | ሐምሌና ነሐሴ 1982 | 1፤2፤5፤8፤9፤16 | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የሰላም ጉባዔ |
66 | "ሁልዬ"ግርማቸው ተክለሃዋርያት (ብላታ-ደጃዝማች) | ዕይታ | ግንቦት 10/84 | 6 | ፎቶ ጭምር |
67 | የአማርኛ ሥነ-ጽሑፍ | ዕይታ | ግንቦት 17/84 | 5 | ስለአማርኛ ሥነ-ጽሑፍ |
68 | ደጃዝማች ገነነ በዳኔ | ዕይታ | ግንቦት 17/84 | 6 | ከቤተሰብ ፎቶ ጋር |
69 | ጳውሎስ ኞኞን እንደኔ ያውቁታል? | ዕይታ | ሰኔ 1984 | 5 | ጵውሎስ ኞ ኞ -ፎቶና ዜና እረፍት |
70 | ሽግግር ወደግል ይዞታ | ዕይታ | ሰኔ 1984 | 1፡2 | የፕራይቬታይዜሽን ጥያቄ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
71 | ዶ/ር ጌታቸው ቦሎዲያን | ዕይታ | ሰኔ 29/84 | 6 | ዶ/ር ጌታቸው ቦሎዲያን |
72 | አቶ ይልማ ዴሬሣ | ዕይታ | ጵጉሜ 2 /1984 | 6 | አቶ ይልማ ዴሬሣ |
73 | የቅኔ መቀበር በትንቢት | የካቲት (መጽሔት) | 1988 ፤8ኛ ዓመት፤ ቁጥር 10 | ስለ ቅኔ (ከበጎር) | |
74 | ደመና ሁሉ ጨለማ አይደለም | አዲስ ዘመን | መስከረም 6 /1988 | 4 | ስለአፈወርቅ ተክሌ ስዕሎችና ስለሰአሊው |
75 | ዋሊያ | አዲስ ዘመን | መስከረም 15/1988 | 11 | ዋሊያ |
76 | የሃ-ጥንታዊት የኢትዮጵያ ከተማ | አዲስ ዘመን | መስከረም 19/1988 | 7-9 | የአይሁዳውያን ፀሎት ቤቶች |
77 | ለመልካም ሥራ መልካም ስም | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 4/1988 | 5 | ስለገርማሜ ንዋይ- ፎቶግራፍ ጭምር |
78 | ሴተኛ አዳሪነትና ኮንዶም | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 7/1988 | 5 ፤15 | ስለ ሴተኛ አዳሪነት ችግር |
79 | የልማት ሃዋርያ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 11/1988 | 5 | ስለደጃዝማች ወልደሰማዕት ገብረወልድ |
80 | አጋዘን | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 20/1988 | 11 | ስለአጋዘን- ፎቶ ጭምር |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
81 | ከፊደል ቆጠራ እስከ ቅኔ ቆጠራ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 21/1988 | 12፤10 | [ከታደለ ገድሌ] |
82 | "አደፍርስ" ንባባዊ ዳሰሳና አስተያየት ክፍል 1 | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 25/1988 | 4 | ከአደፍርስ መጽሐፍ ላይ የቀረበ ከደራሲው ፎቶ ጋር |
83 | ባህላዊ መድሃኒት ቅመማ ከትናንት እስከዛሬ | አዲስ ዘመን | ኅዳር 1/1988 | 12 | ከአቶ ማሞ ኃይሌ |
84 | ስደተኞች በኢትዮጵያ | አዲስ ዘመን | ህዳር 7 /1988 | 2፤ 7 | ስደተኞች በኢትዮጵያ ውስጥ |
85 | የደን እጽዋት ሃብት ምዝገባ | አዲስ ዘመን | ህዳር 11/88 | 11 | ስለደን እጽዋት ሃብት |
86 | አንጋፋው ደራሲ ማሞ ውድነህ | አዲስ ዘመን | ህዳር 13/88 | 3 | [ቃለመጠይቅና ትዝታ] |
87 | ስደተኞች በኢትዮጵያ [ካለፈው የቀጠለ] | አዲስ ዘመን | ህዳር 14/88 | 2 | ስለ ስደተኞች በኢትዮጵያ ውስጥ |
88 | አደፍርስ ንባባዊ ዳሰሳ ክፍል 2 | አዲስ ዘመን | ህዳር 16/88 | 4፤7 | ትችት በአደፍርስ መጽሐፍ ላይ |
89 | ድንገተኛው ጋዜጠኛ | አዲስ ዘመን | ህዳር 21/88 | 12 | ስለጌታቸው ደስታ |
90 | [የባህታዊ ፎቶግራፍ] ፎቶ በዘውዱ ጥላሁን | አዲስ ዘመን | ህዳር 21//88 | 12 | የባህታዊው ፀጉር ቁመት ልክ ይሆናል |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
91 | ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም | አዲስ ዘመን | ህዳር 22/88 | 2 | በ1446 ዓ.ም ስለተሰራው ቤተክርስቲያን --ግማደ መስቀሉ ያለበት ስፍራ |
92 | ገጠርን ያማከለ ኢኮኖሚ ማለት ምን ማለት ነው | አዲስ ዘመን | ህዳር 23/88 | 5 | የኢሕ አዴግ ዓላማ |
93 | በኦሮሚያ የከተማ ቦታ የሊዝ አሰጣጥና የኪራይ አስተዳደር ደንብ | አዲስ ዘመን | ህዳር 25-26/1988 | 2፤7 | ስለ ኦሮሚያ የከተማ ቦታ |
94 | የምልክት ቋንቋ | አዲስ ዘመን | ህዳር 27/1988 | 7 | ስለ ምልክት ቋንቋ |
95 | አደፍርስ ንባባዊ ዳሰሳ | አዲስ ዘምን | ታህሳስ 7/88 | 4 | የትችት ትችት |
96 | በኢትዮጵያ ከመቶ ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት ይገኛሉ | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 7/88 | 7 | ኢትዮጵያ- ደረጃ ተዳዳሪዎች |
97 | አንድ ሺህ አንድ ሌሊቶች | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 12/88 | 2 ፤ 5 | እስልምና በኢትዮጵያ በዚህ አምድ ቀርቧል |
98 | ለማሊሞ | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 14/88 | 2 | ስለገድሉ የተጻፈ |
99 | እንደምን ህዝቡን ከጫፍ ጭፍ ማንቀሳቀስ ይቻላል? | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 14/88 | 5፤10 | ከድምፁ ተሰማ |
100 | ቤተዘመድ በብረታብረት ሥራ | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 14/88 |
8 |