All entries on this page and the subsequent pages are taken from Ethiopian newspapers that have used the Ethiopian calendar system. The Ethiopian calendar system follows the Julian calendar system. This page lists entries 101-200, including bibliographic information of selected newspaper articles through the 1980sEthn.
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
101 | ወባ- የበሽታዎች ቁንጮ | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 17/88 | 11 | ስለወባ በሽታ |
102 | አቶ ይርባንት አብርሃም ኮራጅያን | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 18/88 | 3፤7 | ከኢትዮጵያ አርመን ቤተሰብ የተወለዱ አዛውንት |
103 | እስልምና በኢትዮጵያ [ካለፈው የቀጠለ ] |
አዲስ ዘመን | ታህሳስ 19/88 ዓም | 2፤ 5 | አንድ ሺ አንድ ሌሊቶች ዓምድ |
104 | "በምትሰራው ሥራ ቀስ ብለህ ቸኩል" | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 21/88 | 4፤5 | ስለአቶ ከበደ ሚካኤል |
105 | ድንግሉ- የአክሱም ኢዮራዊ ሚካኤል [ ከግርማ ኤልያስ ] |
አዲስ ዘመን | ታህሳስ 24/88 | 12 | ምናልባት የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ -ከኦሪት ማምለኪያ ወደቤተክርስቲያን የተለወጠ |
106 | "ሰዎች ይጀምራሉ እግዚአብሔር ይፈጽማል" | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 28/88 | 4 | ስለአቶ ከበደ ሚካኤል የቀጠለ |
107 | የፉንጅ ብሔረሰብ ባህል | አዲስ ዘመን | ጥር 1/88 | 12 | ስል ፉንጅ ብሔረሰብ ባህል |
108 | የሃይድሮሎጂስቱ ጥናት | አዲስ ዘመን | ጥር 4/88 ዓም | 10 | ስለአባይ ተፋሰስ ጥናት |
109 | ዜማ-ግጥም ሙዚቃ (ክፍል 2) | አዲስ ዘመን | ጥር 5/88 ዓም | 4 | ስለጥላሁን ገሠሠ ሥራዎች |
110 | የታሪክ ቅርስ ጉዳይ የት ደረሰ | አዲስ ዘመን | ጥር 12/88 | 5 | ስለብራና መጻህፍት፤ ስለመጥፋታቸው |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
111 | ከጥር 1/1988 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን የተደረገው የጉምሩክ ታሪፍ ደንብ ማሻሻያ |
አዲስ ዘመን | ጥር 15/88 | 7፤8 | ክፍል 1 አጭር መግለጫና ማብራሪያ |
112 | የሳይንስና ቴክኖሎጂ ታሪክ በኢትዪጵያ | አዲስ ዘመን | ጥር 15/88 | 9 | ስለሳይንስና ቴክኖሎጂ ታሪክ በኢትዪጵያ |
113 | ዜማ-ግጥም ሙዚቃ | አዲስ ዘመን | ጥር 19/88 | 4 | ስለሞሐሙድና ስለ ሂሩት በቀለ |
114 | ማህበራዊ ኑሮ- በሽናሻ | አዲስ ዘመን | ጥር 22/88 | 10 | ስለ ማህበራዊ ኑሮ- በሽናሻ |
115 | አድዋ መቶኛ ዓመት ሲከበር ክፍል 1 | አዲስ ዘመን | ጥር 29/88 | 2 | ስለ አድዋ መቶኛ ዓመት |
116 | የዛሬይቱ ኢትዮጵያና ሰንደቅ መጽሔት | አዲስ ዘመን | ጥር 30/88 | 1፤8 | ስለዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ መዘጋት |
117 | ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ | አዲስ ዘመን | ጥር 30/88 | 3 | ስለሳህሌ ደጋጎ የሚቀጥል፤ ፎቶግራፍ ጭምር |
118 | የሴትኛ አዳሪነት ችግር ለማቃለል የጋራ ጥረት ያስፈልጋል | አዲስ ዘመን | የካቲt 1/88 | 8 | ስለ ሴትኛ አዳሪነት ችግር |
119 | የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢጣልያ መንግሥት የኢትዮጵያን ቅርሶች እንዲመልስ ጠየቀ |
አዲስ ዘመን | የካቲት 1/88 | 1 | ስለአክሱም ሃውልት |
120 | የአድዋ መቶኛ ዓመት ሲከበር (ክፍል 2) | አዲስ ዘመን | የካቲት 3/88 | 5 | ስለ አድዋ መቶኛ ዓመት |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
121 | ትክክለኛው የድል ቀን በዓል ሚያዝያ 27 ነው ተባለ | አዲስ ዘመን | የካቲት 7/88 | 7 | ስለአድዋ ድል ቀን |
122 | አቶ ሐየሎም አርአያ አረፉ | አዲስ ዘመን | የካቲት 8/88 | 1፤7 | ስለ አቶ ሐየሎም አርአያ እረፍት |
123 | የኢንቨስትመንት እድል በኦሮሚያ | አዲስ ዘመን | የካቲት 9/88 | 5 | ስለ ኢንቨስትመንት እድል በኦሮሚያ |
124 | በባህታዊው የተገራ ተፈጥሮ | አዲስ ዘመን | የሃቲት 12/88 | 9 | አባ ገብረኪዳን ስለሰሩት ዋሻ |
125 | የአድዋ ድል መቶኛ ዓመት ሲከበር (ክፍል 4) | አዲስ ዘመን | የካቲት 17/88 | 5 | ስለ አድዋ ድል መቶኛ ዓመት |
126 | ኃየሎም ጅምሩን የጨረሰ ጀግና | አዲስ ዘመን | የካቲት 17/88 | 3 | ስለ ኃየሎም -ፎቶዎች ጭምር |
127 | የመአኒት ብሄረሰብ አኗኗርና ባህል | አዲስ ዘመን | የሃቲት 20/88 | 8 | የመአኒት ብሔረሰብ |
128 | ሴቶች በአድዋ ጦርነት | አዲስ ዘመን | የካቲት 21/88 | 10 | አድዋ -የሴቶች ተሳትፎ |
129 | የውጫሌው ውልና አወዛጋቢ ስምምነት | አዲስ ዘመን | የካቲት 21/88 | 2 | የውጫሌ ውል |
130 | የአድዋ ድል መቶኛ ዓመት ሲከበር- የአድዋ ጦርነትና ፍጻሜው (ክፍል 5) |
አዲስ ዘመን | የካቲት 23/88 | 2፤3፤9፤10 | የአፄ ምኒልክ ሽጉጥ ፎቶ አለበት |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
131 | የአድዋ ድል 100ኛ ዓመት በድምቀት ተከበረ | አዲስ ዘመን | የካቲት 24/88 | 1፤12 | ፎቶግራፎች አሉበት |
132 | ኃየሎም ጅምሩን የጨረሰ ጀግና | አዲስ ዘመን | የካቲት 24/88 | 3 | ፎቶዎች አሉበት |
133 | የኢትዮጵያ ውሃ-አዘል ቦታዎች | አዲስ ዘመን | የካቲት 26/88 | 9 | ውሃ አዘል ቦታዎች |
134 | የለቅሶ ሥርዓት በጐንደር | አዲስ ዘመን | የካቲት 27/88 | 8 | ጎንደር - የለቅሶ ስርዓት |
135 | የታሪክ ቅርሶች እንክብካቤ ፅንሰ ሃሳብ አስፈላጊነት | አዲስ ዘመን | የካቲት 27/88 | 8፤5 | የታሪክ ቅርሶች እንክብካቤ - ፅንሰ ሃሳብ |
136 | ታሪካዊው የደብረ ሊባኖስ ገዳም | አዲስ ዘመን | መጋቢት 1/88 ዓ.ም | 2 | ደብረ ሊባኖስ ገዳም |
137 | የቅርሶች በግለሰብ እጅ መቀመጥ ለጥበቃ አያመችም | አዲስ ዘመን | መጋቢት 1/88 ዓ.ም | 1:5 | የቅርሶች ጥበቃ |
138 | ፖለቲካዊ መፍትሔ ለችግሮች | አዲስ ዘመን | መጋቢት 11/88 | 2 | በኦሮሚያ ክልል የላቲን ፊደል አጠቃቀም ችግር |
139 | አብርሃ ወአጽብሃ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 11/88 | 10 | ስለቤተክርስቲያኑ ታሪክ |
140 | የህግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ለሴቶች መብት | አዲስ ዘመን | መጋቢት 12/88 | 8 | ሴቶች፤ ህግ፤ መብት |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
141 | የፈዋሽ እጽዋቶች መጥፋት መንስኤ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 17/88 | 7 | የፈዋሽ እጽዋቶች መጥፋት |
142 | የፈጠራ ሥራዎች ህትመት እየተዳከመ ነው ተባለ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 17/88 | 1፤5 | የኅትመት ችግር ጥያቄ |
143 | ጥንታዊው ገዳም | አዲስ ዘመን | መጋቢት 18/88 | 8 | ስለ ሞሁር ገዳም በጉራጌ አገር |
144 | ኦሮምኛም ፊደሉም ለዘለዓለም ይኖራሉ [ ቀንአ ለማ ] |
አዲስ ዘመን | መጋቢት 18/88 | 2 | ስለቁቤ ፊደል |
145 | የምሥራች! ሜጋ በህትመት ችግሮች ዙርያ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 22/88 | 4፣ 7 | የህትመት ችግር በኢትዮጵያ |
146 | የኰምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 24/88 | 9 | ኮምቦልቻ፤ ጨርቃጭርቅ ፋብሪካ |
147 | ባህላዊ አስተዳደርና ዳኝነት በኰሬ ብሔረሰብ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 25/88 | 10 | ኮሬ ብሄረሰብ፤ ባህላዊ አስተዳደር |
148 | ዳኝነትና የዳኝነት ነፃነት | አዲስ ዘመን | መጋቢት 26/88 | 2 | ዳኝነት፤ ነፃነት |
149 | ዶ/ር ጴጥሮስ አላንጎ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 28/88 | 8 | ዶ/ር ጴጥሮስ አላንጎ |
150 | አንድ ሰዓት ቆይታ ከግብፅ አምባሳደር ጋር | አዲስ ዘመን | መጋቢት 29/88 | 5፤7 | ስለአባይ ወንዝ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
151 | ከሰዓሊውና ከአንጋፋው መምህር ጋር በአሊያንስ | አዲስ ዘመን | መጋቢት 29/88 | 4 | ስለመምህር ወርቁ ማሞ |
152 | አየር መንገድ አሳሳቢ ችግር ውስጥ ነው | አዲስ ዘመን | መጋቢት 29/88 | 1፤10 | የአየር መንገድ እዳ |
153 | ውሃና ኢነርጂ | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 8/88 | 7 | የውሃ ላይ ጥናት |
154 | ለ30 ዓመታት የደማንለትን መሬትና ነፃነት እናስከብራለን - | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 13/88 | 5፤10 | ኃይለ መርቆርዮስ |
155 | የሲልጢኛ መዝገበ ቃላት ታተመ | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 17/88 | 1 | የሲልጥኛ መዝገበ ቃላት |
156 | በውጭ ዜጐች መጉረፍ እየተጎዳን ወይስ እየተጠቀምን? | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 19/88 | 2 | የውጭ ዜጎች ወደኢትዮጵያ መጉረፍ |
157 | ከበደ ሚካኤል - የምሥራች | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 20/88 | 4 | ከበደ ሚካኤል |
158 | አገራችን የጀርመን እርዳታ ተጠቃሚ ትሆናለች | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 20/88 | እትዮጵያ፤ ጀርመን | |
159 | የቀይ ሽብር ሰማዕታት ሐውልት ሥራ ይጀምራል | አዲስ ዘመን | ሚያዝያ 25/88 | 1፤3 | ቀይ ሽብር፤ ሐውልት |
160 | የጉምዝ ሴቶች | አዲስ ዘመን | ግንቦት 1/88 | ስለጉምዝ ሴቶች |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
161 | ሉዑል ራስ መንገሻ ስዩም | አዲስ ዘመን | ግንቦት 3 እና 10/88 | 8 | የልዑል መንገሻ ቃለ መጠይቅ |
162 | ሽርፍ ዲሞክራሲ እንዳይሆን | አዲስ ዘመን | ግንቦት 3/88 | 2 | ስለዲሞክራሲ |
163 | ትናንት (ክፍል 1) ከሙሉጌታ ጉልማ |
አዲስ ዘመን | ግንቦት4/88 | 5 | ስለኢ ሕ አ ፓ አባላት መታሰርና መሰቃየት አጭር ልብወለድ |
164 | ሕይወት በጐዳና ተዳዳሪዎች | አዲስ ዘመን | ግንቦት 4/88 | 8 | ከዘውዴ ሞኝነቴ |
165 | ሙዚየምና ታሪክ (በወንጌል እሸቴ) | አዲስ ዘመን | ግንቦት 7/88 | 8 | በሐረር የሚገኝ ሙዚየም |
166 | ጉና ቅዱስ ሚካኤል | አዲስ ዘመን | ግንቦት 7/88 | 8 | በ452 ዓ.ም የተሠራ |
167 | ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም | አዲስ ዘመን | ግንቦት 10/88 | 8 | ቃለ መጠይቅ |
168 | ትናንት | አዲስ ዘመን | ግንቦት 11/88 | 8 | (ልብወለድ የቀጠለ) |
169 | ምክትል ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ |
አዲስ ዘመን | ግንቦት 25/88 | 5፣10 | የታምራት ላይኔ ጋዜጣዊ መግለጫ |
170 | ወርቃማ 'ትውልድና ዘመን (ከወርቅነሽ ቱፋ) |
አዲስ ዘመን | ግንቦት 25/88 | 4 | ለስብሐት ገ.እ፣ ተስፋየ ገሠሠ፣ አስፋው የቀረበ ቃለመጠይቅ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
171 | ሥራ አጦች በአዲስ ህይወት | አዲስ ዘመን | ግንቦት 25/88 | 8 | ስለሥራ አጦች |
172 | የገዳ ሥራዓት በኦሮሞ ሕዝብ | አዲስ ዘመን | ግንቦት 28/88 | 10 | ከፀዳለ ለማ |
173 | ተገዶ መደፈር የሥነ ልቦና ቁስል.. | አዲስ ዘመን | ግንቦት 29/88ዓ.ም | 7 | ሴቶች፤ ተገዶ መደፈር |
174 | የጉልት ነጋዴዎች በመርካቶ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 2/ 88 ዓ.ም | መርካቶ፤ ጉልት ነጋዴዎች | |
175 | ዘር አዳኝ-ፕሮጀክት | አዲስ ዘመን | ሰኔ 4/88 | 7 | የእህል ዘር እንክብካቤ |
176 | የጠፋው ደራሲ ወይስ አሳታሚ [ጌታቸው ደመቀ] | አዲስ ዘመን | ሰኔ 5/88 | 10 | የአሳታሚ እጥረት |
177 | አንድ ሺህ ከአንድ ሌሊቶች | አዲስ ዘመን | ሰኔ 7/88 | 2 | 4 ተረቶች ቀርበዋል። |
178 | ንጉሡ ለሞት የሚዳርግ ሕመም አልነበረባቸውም ተባለ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 7/88 | 1፤5 | የጃንሆይ የግል ሃኪም የሰጡት የምሥክርነት ቃል |
179 | ቤንዚን ለረሃብና ለብርድ ማስታገሻ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 8/88 | 8 | የአንድ ወጣት ፎቶ ቤንዚን ሲያሸትት |
180 | "የግጥም ጉባኤ" እና መንግሥቱ ለማ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 9/88 | 4 | ስለመንግሥቱ ለማ ግጥም |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
181 | ሰሜን- የአገር ጣሪያ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 9/88 | 2 | ስለ ሰሜን |
182 | ሐውልታችን አይመለስ?! | አዲስ ዘመን | ሰኔ 9/88 | 5 | ከበላይ ግደይ |
183 | በረሃማነትን ለመከላከል እንቅስቃሴ ተጀምሯል | አዲስ ዘመን | ሰኔ 11/88 | 1፡5 | በረሃማነትን ስለመከላከል |
184 | ለሳይንስ አዲስ የሆኑ 30 የእጽዋት ዝርያዎች ተገኙ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 11/88 | 1፤5 | የ30 አዲስ የእጽዋት ዝርያዎች መገኘት |
185 | የኢንፎርሜሽንና የባህል ፕሊሲዎች እየተቀረጹ ነው፤ የኢንቨስትመንት አዋጅ ፀደቀ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 12/88 | 1፤7 | የኢንፎርሜሽን ባህል ፖሊሲዎች፤ የኢንቨስትመንት አዋጅ |
186 | የሸክቾ ብሔረሰብ ባህላዊ ወጉ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 12/88 | 10 | ስለሸክቾ ብሔርሰብ |
187 | ውቅሮ ጨርቆስ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 12/88 | 10 | ውቅሮ ጨርቆስ |
188 | የሕፃናት ፓርላማ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 16/88 | 3 | የሕጻናት ፓርላማ |
189 | የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበሮች ትርጉም ወደሌለበት ደረጃ እንደሚያድጉ ተገለጸ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 16/88 | 1፤3 | ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር |
190 | የወሎ ታሪካዊ ቦታዎች | አዲስ ዘመን | ሰኔ 19/88 | 8 | የወሎ ታሪካዊ ቦታዎች |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
191 | የሕዝብ እድገት በኢትዮጵያ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 22/88 | 7 | ስለህዝብ ;ቁጥር ማደግ |
192 | ሴተኛ አዳሪነት - የኑሮ ሁሉ ታናሽ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 23/88 | 8 | ስለሴትኛ አዳሪነት |
193 | ፕራይቬታይዜሽንና አጀማመሩ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 25/88 | 7 | ስለፕራይቬታይዜሽን |
194 | ፕራይቬታይዜሽንና አጀማመሩ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 26/88 | 8 | ስለፕራይቬታይዜሽን |
195 | የይምርሐነ ክርስቶስ ሕንጻ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 26/88 | 8 | የይምርሐነ ክርስቶስ ህንፃ |
196 | ህቡዕ ድርጅት ሽብር የማስፋፋት እንቅስቃሴ ማድረጉ ይፋ ሆነ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 29/88 | 1፤5 | ስለህቡዕ ድርጅት ሽብር |
197 | የኦሮምኛ መዝገበ ቃላት ለመጀመሪያ ጊዜ ታተመ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 29/88 | 4 | ከኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ በላቲን ፊደል የተዘጋጀ የኦሮምኛ መዝገብ ቃላት |
198 | ከአዋጅ ውጭ ስለተወሰዱ ንብረቶች ጉዳይ የወጣው አዋጅ ቁጥር 110/87 |
አዲስ ዘመን | ሰኔ 30/88 | 2፤5 | ከአዋጅ ውጭ ስለተወሰዱ ንብረቶች |
199 | የብሔራዊ ፈተናዎች ድርጅት መቋቋሙ ተገለጸ | አዲስ ዘመን | ሰኔ 30/88 | 1፤7 | ምክር ቤቱ ያጸደቀው አዋጅና ማሻሻያዎቹ ስለብሔራዊ ፈተናዎች ድርጅት |
200 | የማእድናት ጥናት ተጠናቆ ባለሃብቶች እየተጠበቁ መሆኑ ተገለጠ |
አዲስ ዘመን | ሐምሌ 2/88 | 6 | ስለማእድናት ጥናት |