All entries on this page and the subsequent pages are taken from Ethiopian newspapers that have used the Ethiopian calendar system. The Ethiopian calendar system follows the Julian calendar system. This page lists entries 201-272, including bibliographic information of selected newspaper articles from the 1980sEthn to 1990sEthn.
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
|
---|---|---|---|---|---|---|
201 | የይምርሐነ ክርስቶስ ሕንጻ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 2/88 | 6 | ስለይምርሐነ ክርስቶስ ህንፃ | |
202 | ፕራይቬታይዜሽን በኢትዮጵያ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 2/88 | 7 | ስለፕራይቬታይዜሽን | |
203 | ላሊበላ እና ቱሪስታዊ እንቅስቃሴዋ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 3/88 | 8 | ስለ ላሊበላ እንቅስቃሴ | |
204 | የኢትዮጵያ የቤተሰብ ህግና አተገባበሩ-- የሴቶች መብት ገፅታው | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 4/88 | 2 | ስለሴቶች መብት | |
205 | ያለእድሜ ጋብቻ ከሃይማኖት አንፃር | አዲሰ ዘመን | ሐምሌ 4/88 | 8 | ያለእድሜ ጋብቻ | |
206 | ዓይነ ሥውር ሴቶችና እናትነት | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 4/88 | 8፤7 | ዐይነ-ሥውር ሴቶች | |
207 | የእስልምና ጉዳይ ሲምፖዚየም ይካሄዳል | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 5/88 | 1፤3 | ስለ እሥልምና | |
208 | ነጋሽ ከተማ የባህልና የሞራል ሥልጣኔ ቤተመዘክር | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 8/88 | 8 | ንጉሥ አርማህ፤ አክሱም፤ የመጀመሪያው ሄጂራ |
|
209 | የትምህርት ድክመትና የሥነምግባር ብልሹነት | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 10/88 | 2 | ትምህርትና ሥነምግባር | |
210 | በላሊበላ ከአንድ ወጣት ጋር | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 10/88 | 8 | ላሊበላ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
|
---|---|---|---|---|---|---|
211 | በስልጤ ብሔረሰብ የሠርግ ሥር ዓት | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 19/88 | 8 | የሥልጤ ብሔረሰብ የሠርግ ሥርዓት | |
212 | የፍርድ ሥራን ለማቀላጠፍ ክስ በሚሰጥበት የመጀመሪያ ቀን የሚወሰዱ እርምጃዎች (2ኛ ክፍል)
|
አዲስ ዘመን | ሐምሌ 11/88 | 2 | (በመስፍን ገ/ሕይወት) ስለክስ ማቀላጠፍ |
|
213 | አገራችን በኦልምፒክ መንገድ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 14/88 | 11 | ኢትዮጵያና ኦሊምፒክስ | |
214 | የስልጤ ህዝብ ሳይኖር ቋንቋው ከየት መጣ? | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 14/88 | 5 | የሥልጤ ህዝብና ቋንቋው | |
215 | ለስልጤ ህዝብ ማንነት ምላሽ ይገኛል ተባለ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 14/88 | 1፡10 | ስለሥልጤ ህዝብ | |
216 | ሰቆጣ "መስቀለ ክርስቶስ" | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 17/88 | 8 | ስለመስቀለ ክርስቶስ ቤ/ክ | |
217 | የፍራንኮ ቫሉታ ንግድ መከልከል ሕጋዊ ንግድን ያስፋፋል | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 18/88 | 1፡7 | ስለፍራንኮ ቫሉታ ንግድ | |
218 | በሕግ ሥነሥርዓት አለመመራት ለዳኝነት መዛባት የሚኖረው አስተዋጽዖ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 8/88 | 2 | (መክብብ ፀጋው) | |
219 | ወንጀልን ለመከላከል የሴቶች ሚና | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 18/88 | 8 | ሴቶችና የወንጀል መከላከል | |
220 | ለኰሪያ ዘማች እርዳታ ተሰጠ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 19/88 | 3 | ስለኮሪያ ዘማቾች |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
221 | 55 የምርምር ፕሮጀክቶች ተመረጡ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 20/88 | 3 | 55 የምርምር ፕሮጀክቶች ምርጫ |
222 | ዶክተር አደም ኢብራሂም | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 20/88 | 8 | (የጤና ሚኒስትር) |
223 | ቅኝት በድብረ ዘመዳ ገዳም | አዲስ ዘመን | ሐምሌ21/88 | 2፡7 | ደብረ ዘመዳ ገዳም |
224 | ፋጡማ ሮባ ያስመዘገበችው ድል ዓለም-አቅፋዊ አድናቆትን አተረፈ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 23/88 | 1፡8 | ስለፋጡማ ሮባ ድል |
225 | ኃይሌ ወርቃማ ድል ተቀዳጀ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 24/88 | 1፡5 | ስለኃይሌ ገ ሥላሴ ድል |
226 | በህግ ሥነሥርዓት አለመመራት ለዳኝነት መዛባት የሚኖረው አስተዋጽዖ |
አዲስ ዘመን | ሐምሌ 25/88 | 2፤7 | (በመክብብ ፀጋው) |
227 | ዶክተር አደም ኢብራሂም | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 27/88 | 8 | የቀጠለ ቃለ መጠይቅ |
228 | መቱን እንዳየኋት | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 28/88 | 2 | ስለመቱ |
229 | ደማሙ ብዕረኛ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 28/88 | 4 | ስለመንግሥቱ ለማ |
230 | ገብረከርስቶስ ሲታወስ | አዲስ ዘመን | ሐምሌ 28/88 | 4፤10 | ስለገብረክርስቶስ ደስታ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
231 | በዋቢ ሸበሌ በደረሰው ፍንዳታ አንድ ሰው ሞተ | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 1/88 | 1 | የዋቢ ሸበሌ አደጋ |
232 | ገዳ እንደዋዛ!? | ነሐሴ 1/88 | 8፤5 | ስለገዳ | |
233 | በሃገራችን 63 ፓርቲዎች ፈቃድ አግኝተዋል | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 2/88 | 1 | ስለ63 ፓርቲዎች ፈቃድ ማግኘት |
234 | በሕግ ሥነ ሥርዓት አለመመራት ለዳኝነት መዛባት የሚኖረው አስተዋጽዖ |
አዲስ ዘመን | ነሐሴ 2/88 | 2 | መክብብ ፀጋው (3ኛው ክፍል) |
235 | ዴሞክራሲያዊ መድረኰችን በክልሎችም ለማዘጋጀት እቅድ አለን | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 4/88 | 2 | የክልሎች ድሞክራሲ |
236 | በሕጻናት መጻሕፍት አዘገጃጀት ላይ ጥናት ተካሄደ | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 4/88 | 3 | የሕጻናት መጻሕፍት ጥናት |
237 | ቆይታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ጋር | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 4/88 | 8 | (አቶ ነጋሽ ገብረማርያም) |
238 | "አራት ኪሎ ብሎ ገዳም" | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 5/88 | 8 | |
239 | የመከላከያው ሠራዊት የአሸባሪዎች ቡድን መንቀሳቀሻን ደመሰሰ |
አዲስ ዘመን | ነሐሴ 7/88 | 1፤5 | አሸባሪ ቡድኖችና የመከላከያ ሠራዊት |
240 | ነጋሽ ከተማ የባህልና የሞራል ሥልጣኔ ቤተመዘክር | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 8/88 | 8 | ንጉሥ አርማህ፤ አክሱም፤ የመጀመሪያው ሄጂራ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
241 | ከሙዚቃ ቤቶች 85 በመቶው ሕገ-ወጥ ናቸው ተባለ | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 9/88 | 1፤2 | ሕገ ወጥ የሙዚቃ ቤቶች |
242 | በደቡብ ከ37 ሺ በላይ ህዝብ በወባ ተጠቃ | አዲስ ዝመን | ነሐሴ 9/88 | 3 | ወባ በሽታና የደቡብ ህዝብ |
243 | የሥራ እድሉን የውጭ ዜጎች ባይሻሙት | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 10/88 | 2፤7 | የሥራ እድልና የውጭ ሃገር ዜጎች |
244 | ቆይታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ጋር | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 11/88 | 8 | ስለአቶ ነጋሽ ገብረማርያም የቀጠለ |
245 | ለሁሉም ጊዜ አለው | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 12/88 | 2 | ስለጋምቤላ |
246 | ባለዘይቤነት በሀገራችን | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 12/88 | 4 | ፀጋዬ ገ.መ.፣ ሙላቱ አስታጥቄ፣ ዳኛቸው ወርቁ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ) |
247 | ጥንታዊ ትምህርት የዘመናዊ ትምህርት መሠረት ነው | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 15/88 | 2 | ስለጥንታዊ ትምህርት |
248 | "ሁንዴ" የልማት እንቅስቃሴ ያካሂዳል | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 16/88 | 1፤7 | የአቶ ዘገየ አስፋው ፕሮጀክት |
249 | የቆንጆዎቹ ቆንጆዎች ገና አልተወለዱም | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 19/88 | 4፡10 | "ቆንጆዎቹ" ለሚለው መጽሐፍ ግምገማ |
250 | ወ/ሮ ኦባንግና ኑሯቸው | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 19/88 | 8፤7 | የጋምቤላ አዛውንት ታሪክ |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
|
---|---|---|---|---|---|---|
251 | የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫ (3ኛ ክፍል) |
አዲስ ዘመን | ነሐሴ 23/88 | 2 | የመለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫ | |
252 | ወጣት ሴት ተማሪዎችና ችግሮቻቸው | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 23/88 | 8 | የወጣት ሴቶች ችግር | |
253 | የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫ (የመጨረሻ ክፍል) | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 24/88 | 2፤3፤7 | ስለጠቅላይ ሚ/ር መለስ መግለጫ | |
254 | ደረጃ መዳቢዎች ባለሥልጣን | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 25/88 | 8 | የደረጃ መዳቢዎች ባለሥልጣን | |
255 | የጋዜጠኝነት ታሪክ | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 26/88 | 5 | የጋዜጠኝነት ታሪክ | |
256 | ነጋዴዎች የኪራይ ማስተካከያ ተመኑን ተቃወሙ | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 29/88 | 1፤5 | የነጋዴዎች ተቃውሞ | |
257 | አንደራቻ መድኅኒዓለም | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 29/88 | 7 | ቦንጋ ከተማ የሚገኝ በከብት ቆዳ የተሰራ ገዳም፣ 107 ዓመት እድሜ ያለው |
|
258 | ወጣት ሴት ተማሪዎችና ችግሮቻቸው | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 30/88 | 8 | የሴቶችን መብት በተመለከተ | |
259 | ሴቶችን ማስተማር ብቻ የትም አያደርስም | አዲስ ዘመን | ነሐሴ 30/88 | 8 | በጋምቤላ | |
260 | የስደተኞች ህግ ይኑረን! | አዲስ ዘመን | ጳጉሜ 1/88 | 3 | [ርእሰ አንቀጽ] |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
261 | የተሻለ ምርት የሚሰጥ የእንሰት ተክል ተገኘ | አዲስ ዘመን | ጳጉሜ 1/88 | 3 | ስለአዲስ የእንሰት ተክል |
262 | የመጀመሪያው የግል ኦዲተር | አዲስ ዘመን | ጳጉሜ 2/88 | ስለአቶ ጌታቸው ካሣዬ | |
263 | የአቶ ተፈራ ዋልዋ መግለጫ | አዲስ ዘመን | ጵጉሜ 5/88 | 9 | ክልል 14፤ አዲስ አበባ |
264 | በኮንሶ የረዥም ዘመን አፅም ተገኘ | አዲስ ዘመን | መስከረም 22/90 | 1.4 ሚሊዎን ዓመት ያስቆጠረ አፅም | |
265 | ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያ ብር ኖት እንደሚለወጥ አስታወቁ | አዲስ ዘመን | መስከረም 27/90 | 1፤8 | ስለኢትዪጵያ ብር መለወጥ |
266 | የብሔር ብሔረሰብ ሁለንተናዊ ማንነት ለማጥናት የተቀረፀው ፕሮጀክት ፀደቀ | አዲስ ዘመን | መስከረም 30/90 | 1፤5 | [ከስምረት ደመቀ] ስለብሔረሰቦች ጥናት |
267 | የኢትዮጵያና የኤርትራ የንግድ ልውውጥ ከዛሬ ጀምሮ በውጭ ምንዛሬ ይሆናል | አዲስ ዘመን | ህዳር 13/90 | የኢትዮጵያና የኤርትራ ንግድና ምንዛሬ | |
268 | የሐር ልማት ስራ አጥነትን ለማስወገድ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት /97 | 2 | ስለሐር ልማት |
269 | “የአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መመረጥ ለአገሪቱ ዳግም መወለድ ነው-“ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 5/1997 | 1 | [ጠ/ሚ መለስ] |
270 | በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት ተከፈተ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት6/97 | 7 | ስለዱባይ ቆንስላ መከፈት |
# | Article Title የመጣጥፉ ርእስ |
Source ምንጩ |
Date የታተመበት ጊዜ |
Page(s) ገጾች |
Notes on Subject የመጣጥፉ ይዘት |
---|---|---|---|---|---|
271 | የፓሪስ ክለብ አበዳሪ ሀገሮች ለኢትዮጵያ 758 ሚ.ዶ እዳ ለመቀነስ ተስማሙ | አዲስ ዘመን | ጥቅምት 7/97 | 1 | ፓሪስ ክለብና ለኢትዮጵያ እዳ ቅነሳ |
272 | ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ | አዲስ ዘመን | ታህሳስ 4/97 | 1 | የኤርትራና ኢትዮጵያ እርቅ |